መኮሮኒ አስራር ethiopian food how to cook macaroni

ፍጣን መኮሮኒ አስራር ethiopian food how to cook macaroni#ፍጣንሞኮሮኒአስራር#ethiopian food how to cook macaroni#ethioሐበሻመርጥመኮሮኒአስራር#zedkitchenethiopianfood#

25 thoughts on “ፍጣን መኮሮኒ አስራር ethiopian food how to cook macaroni”

  1. እኔ ስጎ ስሰራ ከዚህ ለየት ያለ ነው ግን አሰራርሽ ተመችቶኛል ኢትዬጵያ ብዙ ግዜ እንደዚህ እንደሚሰራ አስታውሳለሁ ፓስታ ወይም መኮረኒ ሲተርፍሽ በነጋታው በእንቁላልና በቺዝ እንደ ዳቦ መጋገር ይቻላል በተረፈ ጎበዝ ነሽ

  2. Z ዋው ዋው በጣም ቆንጆ የሚያምር የሚጥም ተስማማሚ የሆነ ነገርን ነው ያሣነሽን እግዚአብሔር አምላክ እጅሽን ይባርክ🙏👍👌👌

  3. Betam yemiyasgomej naw zedeye egzer yestelen. Yes, I would love to see how you make soup out of pasta water pls. Thank you 🙏🏿

  4. ሰላም ዜድዬ በጣም ለየት ያለ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን በርቺልኝ ላይክ ሼር👌👌👌👍👍👍❤🙏

Leave a Reply

Scroll to Top
%d bloggers like this: